BAKHC
ገጽታ
ቀለም
ዳራ
ወቅታዊ መረጃዎችን ያግኙ

ዜና እና ክስተቶች

ከቤተክርስቲያናችን የቅርብ ጊዜ ዜናዎች እና ዝግጅቶች ጋር ይከታተሉ

የጠዋት የሰንበት ትምህርት — ለወጣቶች እና አዋቂዎች ኩነት
ኖቬም 22, 2026 · 08:00 35

የጠዋት የሰንበት ትምህርት — ለወጣቶች እና አዋቂዎች

እሁድ ከጠዋቱ 2:00 - 3:30 ለወጣቶች እና አዋቂዎች በተዘጋጀው የጠዋት የሰንበት ትምህርት ላይ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል። ቃሉን የምንማርበትና የምንካፈልበት፣ መንፈሳዊ እምነታችንን የምንገነባበት፣ ምስክርነትና ልምድ የምንለዋወጥበት እንዲሁም የመሪነት ስልጠና የምንወስድበት መልካም ጊዜ ነው።

ተጨማሪ ያንብቡ
🧾 የባንክ ደረሰኝዎን ይላኩ
በባንክ ዝውውር ወይም በቴሌብር ሰጥተዋል? ቤተክርስቲያኗ እንድትመዘግበው ስክሪንሾቱን ይላኩልን። እናመሰግናለን!