ኩነት
ኖቬም 22, 2026 · 08:00
የጠዋት የሰንበት ትምህርት — ለወጣቶች እና አዋቂዎች
እሁድ ከጠዋቱ 2:00 - 3:30 ለወጣቶች እና አዋቂዎች በተዘጋጀው የጠዋት የሰንበት ትምህርት ላይ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል። ቃሉን የምንማርበትና የምንካፈልበት፣ መንፈሳዊ እምነታችንን የምንገነባበት፣ ምስክርነትና ልምድ የምንለዋወጥበት እንዲሁም የመሪነት ስልጠና የምንወስድበት መልካም ጊዜ ነው።
ተጨማሪ ያንብቡ